አንዱ የውጭ ጋዜጠኛ ፕ/ር ብርሃኑን እንዲህ ብሎ ይጠይቃል:-
ጋዜጠኛ፦ "አሜሪካም አውሮፓም ይሄ ምርጫ ነጻ አይደለም ብለዋል፣ እናንተ እንዴት ተቀበላችሁት?" እርሶ በዚህ ላይ ምን ይላሉ?
ፕ/ር ብርሃኑ: "ምርጫን የምናካሄደው ለEU ብለን አይደለም። ለአሜሪካም ብለን አይደለም። ለራሳችን ነው። ምርጫውን ሀገር በቀል የሲቪክ ተቋማትና ሌሎች ታዛቢዎች በመታዘብ ላይ ይገኛሉ።" በማለት የእነሱ
ሰበር ዜና
ሰ በር ዜና❗❗ በራያና ወፍላ ትንኮሳ ያደረገው ርዝራዡ የህወሓት ጁንታ ታጣቂ በአማራ ልዩ ሀይል ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ! ትንኮሳ ፈጽመህ ስትደመሰስ ስላማዊ ሰው ሞተ ብለህ እየዬ አይሰራም:: ጁንታው በአሁን ሰአት አንድ ክላሽ ለ5 አስታጥቆ የሚልካቸው ምስኪን የትግራይ ወጣቶች ያለ ትግራይ ልዩ ሀይል ልብስና የመከላክያ ልብሶችን ያለበሱ መሆናቸው ይታወቃል እነዚህን ድምሰሳዎች ህወሓት ለፕሮፓጋንዳ ሰላማዊ ሰዎች አለቁ በማለት እየተጠቀመበት ይገኛል:: ይው ህወሓት በታርኳ በዚህ የተካነች እንደሆነች የአደባባይ ሚስጥር ነው::
Comments
Post a Comment