#ምርጫ2013 ኢትዮጵያ 6ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ማካሄድ ጀመረች። ዛሬ ምርጫ በሚካሄድባቸውን የምርጫ ጣቢያዎች ከማለዳው 12:00 ጀምሮ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ጀምሯል። ከተለያዩ ከተሞች የወጡ ፎቶዎችን መመልከት እንደቻልነው ፥ ህዝቡ በለሊት ተነስቶ ድምፁን ለመስጠት ሰልፍ ይዟል። ወደ በኃላ ምርጫውን ተንቀሳቅሰው ለመመልከት ፍቃድ ያገኙ የቲክቫህ አባላት በየምርጫ ጣብያው በመገኘት ያለውን ሁኔታ በቀጥታ በVoice Chat በቀጥታ ያሳውቃሉ። Photo Credit : AAPS @tikvahethiopia

Comments

Popular posts from this blog

ሰበር ዜና

በድምጽ መስጫ ቀን የተከለከሉ ተግባራት ምን ምን ናቸው ?