ሰበር ዜና

በር ዜና❗❗ በራያና ወፍላ ትንኮሳ ያደረገው ርዝራዡ የህወሓት ጁንታ ታጣቂ በአማራ ልዩ ሀይል ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ! ትንኮሳ ፈጽመህ ስትደመሰስ ስላማዊ ሰው ሞተ ብለህ እየዬ አይሰራም:: ጁንታው በአሁን ሰአት አንድ ክላሽ ለ5 አስታጥቆ የሚልካቸው ምስኪን የትግራይ ወጣቶች ያለ ትግራይ ልዩ ሀይል ልብስና የመከላክያ ልብሶችን ያለበሱ መሆናቸው ይታወቃል እነዚህን ድምሰሳዎች ህወሓት ለፕሮፓጋንዳ ሰላማዊ ሰዎች አለቁ በማለት እየተጠቀመበት ይገኛል:: ይው ህወሓት በታርኳ በዚህ የተካነች እንደሆነች የአደባባይ ሚስጥር ነው::

Comments

Popular posts from this blog

በድምጽ መስጫ ቀን የተከለከሉ ተግባራት ምን ምን ናቸው ?