Posts

Showing posts from June, 2021

ሰበር ዜና

Image
ሰ በር ዜና❗❗ በራያና ወፍላ ትንኮሳ ያደረገው ርዝራዡ የህወሓት ጁንታ ታጣቂ በአማራ ልዩ ሀይል ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ! ትንኮሳ ፈጽመህ ስትደመሰስ ስላማዊ ሰው ሞተ ብለህ እየዬ አይሰራም:: ጁንታው በአሁን ሰአት አንድ ክላሽ ለ5 አስታጥቆ የሚልካቸው ምስኪን የትግራይ ወጣቶች ያለ ትግራይ ልዩ ሀይል ልብስና የመከላክያ ልብሶችን ያለበሱ መሆናቸው ይታወቃል እነዚህን ድምሰሳዎች ህወሓት ለፕሮፓጋንዳ ሰላማዊ ሰዎች አለቁ በማለት እየተጠቀመበት ይገኛል:: ይው ህወሓት በታርኳ በዚህ የተካነች እንደሆነች የአደባባይ ሚስጥር ነው::
Image
አንዱ የውጭ ጋዜጠኛ ፕ/ር ብርሃኑን እንዲህ ብሎ ይጠይቃል:- ጋዜጠኛ፦ "አሜሪካም አውሮፓም ይሄ ምርጫ ነጻ አይደለም ብለዋል፣ እናንተ እንዴት ተቀበላችሁት?" እርሶ በዚህ ላይ ምን ይላሉ? ፕ/ር ብርሃኑ: "ምርጫን የምናካሄደው ለEU ብለን አይደለም። ለአሜሪካም ብለን አይደለም። ለራሳችን ነው። ምርጫውን ሀገር በቀል የሲቪክ ተቋማትና ሌሎች ታዛቢዎች በመታዘብ ላይ ይገኛሉ።" በማለት የእነሱ
Image
#ምርጫ2013 ኢትዮጵያ 6ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ማካሄድ ጀመረች። ዛሬ ምርጫ በሚካሄድባቸውን የምርጫ ጣቢያዎች ከማለዳው 12:00 ጀምሮ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ጀምሯል። ከተለያዩ ከተሞች የወጡ ፎቶዎችን መመልከት እንደቻልነው ፥ ህዝቡ በለሊት ተነስቶ ድምፁን ለመስጠት ሰልፍ ይዟል። ወደ በኃላ ምርጫውን ተንቀሳቅሰው ለመመልከት ፍቃድ ያገኙ የቲክቫህ አባላት በየምርጫ ጣብያው በመገኘት ያለውን ሁኔታ በቀጥታ በVoice Chat በቀጥታ ያሳውቃሉ። Photo Credit : AAPS @tikvahethiopia

# ኢትዮጵያ ምርጫ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ድምጻቸውን ለመስጠት በምርጫ ጣቢያቸው ተገኝተዋል

Image

በድምጽ መስጫ ቀን የተከለከሉ ተግባራት ምን ምን ናቸው ?

በድምጽ መስጫ ቀን የተከለከሉ ተግባራት ምን ምን ናቸው ? • ማንኛውም ሰው ከምርጫ ጣቢያው 200 ሜትር ዙሪያ መለስ ርቀት ውስጥ በስካር መንፈስ ውስጥ ሆኖ፣ የጦር መሣሪያ ይዞ ወይም በሌላ በማናቸውም ፀጥታን በሚያደፈርስ ሁኔታ ውስጥ መገኘት የለበትም • መራጭ ያልሆኑና ድምፅ የሰጡ ሰዎች በምርጫ ጣቢያው ውስጥ መገኘት የለባቸውም • ማንኛውም ሰው ያለፈቃድ ወደምርጫ ጣቢያው በመግባት / በምርጫ ጣቢያው ግቢ ውስጥም ሆነ ውጭ የምርጫውን እንቅስቃሴ ማወክ ወይም ማደናቀፍ ወይም ምንም አይነት የምርጫ ቅስቀሳ እንቅስቃሴ ማድረግ የለበትም ወደ ምርጫ ጣቢያ የማይገቡ ነገሮች ምንድናቸው? • ማንኛውም ሰው እንደ በራሪ ወረቀት፣ ፖስተር እና በሌሎች አጭር ጽሁፍ መልክ የተዘጋጁ የምርጫ ቅስቀሳ ሰነዶችን ይዞ ወደ ምርጫ ጣቢያው መግባት አይችልም፡፡ • ማንኛውም ሰው የጦር መሳሪያ ወይም እንደጩቤ እንደ ሴንጢ የመሳሰሉ ስለትነት ያላቸውን ወይም እንደየአካባቢው ሁኔታ ለሀይል መጠቀሚያነት የሚውሉ እንደዱላ ፣ አለንጋ ፣ ቁራጭ እንጨት ወይም ብረት ወይም ሌላ ማንኛውንም ተቀጣጣይ ወይም የሚፈነዳ ጠጣር ወይም ፈሳሽ ነገር ይዞ ወደ ምርጫ ጣቢያ መግባት የለበትም። • ከላይ የተዘረዘሩትን የተከለከሉ ነገሮች ወደምርጫ ጣቢያ ይዞ የመጣ መራጭ የምርጫ ጣቢያው የሰልፍ አስከባሪ በሚሰጠው መመሪያ መሰረት በአደራ አስቀምጦ መግባት አለበት። ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ